We received your information.
We will contact you as soon as possible.
የዌስትቪው ስታንዳርድ አፓርታማዎች ተመራጭ በሆነ የመኖርያ ስፍራ ከመገንባታቸው በተጨማሪ አዋጭ የኢንቨስትመንት ዕድል ናችው። መልሰው ቢሸጧቸው ወይም ቢያከራዩአቸው በ8 አመት ውስጥ ያወጡትን ዎጋ ይመልሳል!
Westview Standard Apartments are not only a quality residence, but also a great investment opportunity. With its high resale value and premium rental rates, you will receive your return on investment in approximately 8 years!
የዌስትቪው ስታንዳርድ አፓርታማዎች በማይቋረጥ የውሃ እና የኤሌክትሪክ አቅርቦት በህይወትዎ ላይ ዋጋን ይጨምራሉ:: ህይወትዎን በራስዎ መንገድ ይምሩ!
Our Westview standard apartments add value to your life with uninterrupted water and electric supply. Live your life in your way!
በሜትሮፓሊታን ዌስትቪው ስታንዳርድ አፓርታማዎች ውስጥ ሲኖሩ ለተለያዩ መሰረተ ልማቶችና የአገልግሎት ማዕከላት በተገቢው ቅርበት የሚገኝ ምቹ የመኖርያ ስፍራ ስለሚኖሩ ለፍላጎቶ ቅርብ ነዎት።
Perfectly located within one of Addis Ababa’s most creatively dynamic and culturally vibrant boroughs. Westview Standard Apartments are the ultimate destination for modern city living area. Within walking distance of the City and Center of Modern Conveniences & Entertainment’s.
Located around Total Soset Kuter Mazoriya
በላቀ የአውሮፓውያን የግንባታ ክህሎትና ከፍተኛ ጥራት እየትገነቡ የሚገኙት የዌስትቪው ስታንዳርድ አፓርታማዎች ፥ ዘመናዊ ንድፍ ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ የህንጻ ማጠናቀቂያዎች ፣ በቀላሉ እና ከግዜው ጋር የሚሄዱ ማጠናቀቂያዎች ግብአቶችን በመጠቀም የእርስዎን ፍላጎት እንዲያሟሉ ተጨንቀን ነው የምንሰራው።
Elegantly specified communal areas and careful attention to detail in every apartment instantly define the modern take on amenity within Westview Standard Apartments. Contemporary design, with bespoke furnishings and finishes, fuses with simple, classic materials and vibrant flair.
Metropolitan Real Estate PLC © All rights reserved