በመሀል አዲስ አበባ በሽያጭ ላይ ያሉ ቅንጡ እና አለም አቀፍ የጥራት ደረጃቸውን ያሟሉ አፓርታማዎቻችንን ሳይቀደሙ የራስዎ ያድርጉ።

ፍላጎትዎን የሚያሟላ አማራጭ አጥተዋል? እንግዲያውስ ከሽያጭ አማካሪዎቻችን የበለጠ መረጃ ያግኙ!

በአፍሪካ ምቹ እና በእድገት ላይ ባለችው ከተማችን አዲስ አበባ ቁልፍ ቦታዎች ላይ ሪል እስቴት ማግኘት በማይቻል ሁኔታ እና ዋጋቸውም በፍጥነት እየጨመረ ነው። ገንዘብዎን ምን ላይ ማዋል እንዳለብዎት ደግመው አያስቡ። ምክንያቱም የሜትሮፓሊታን ሪል እስቴት አፓርታማዎች ለእርስዎ ከሚሰጥዎት የቅንጡ ኑሮ እና የንብረት ባለቤትነት በተጨማሪ ማከራየት ቢፈልጉ በወር በአሜሪካ ዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበትና እና በጥቂት አመታት ውስጥ ትርፋማ የሚያደርግዎ የኢንቨስትመንት እድል ናቸው።

እርስዎስ ለእራስዎና ለቤተስብዎ ዘመን ተሻጋሪ የሆነ ቋሚ ንብረት የመግዛት እቅድ አልዎት? መልስዎ አዎ ከሆነ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነዎት። የሜትሮፓሊታን ሪል እስቴት አፓርታማዎች፦

  • ለትልቅ የኢንቨስትመንት እድል ትክክለኛ ምርጫዎ
  • የቅድመ ክፍያ እና ቤትዎን እስከሚረከቡበት ጊዜ ድረስ ረዘም ያለ የክፍያ አማራጭ
  • እንደ አከፋፈልዎ ሁኔታ እስከ 10% ቅናሽ እና በተጨማሪም ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ልዩ 5% ቅናሽ
  • የጋራ መጠቀሚያ የሚሆኑ ሰፊ የሰገነት ስፍራ፣ የአካል ማጎልመሻ ማዕከል እና መዝናኛ ቦታ
  • ሰፊና ምቹ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ
  • 24/7 የማይቋረጥ ከፍተኛ አቅም ያላቸው ጀነሬተሮች
  • በካሜራ የታገዘ ጥብቅ የደህንነት አገልግሎት
  • የተጣራ ግዙፍ የከርሰምድር ውሀ ያላቸው እና ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አሳንሰር
  • ጥንካሬና ውበታቸው ሳይጓደል ለዘመናት የሚሻገሩ 

ይፍጠኑ! ከጠበቁት በላይ የሚያደንቁት የተሻለ አማራጭዎን ሳይዘገዩ የራስዎ ያድርጉ።  የሜትሮፓሊታን ሪል እስቴት አፓርታማዎች አለም አቀፍ የጥራት ደረጃቸውን ያሟሉ ከቱርክና አውሮፓ በመጡ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች የሚገነቡ እና የረጅም አመት ልምድ ባላቸው የውጪ አገር ኢንጂነሮች ክትትል የሚደረግባቸው ናቸው።

አድራሻዎን ይሙሉ እና የዘመን ተሻጋሪ ቅንጡ የቤት ባለቤት ለመሆን ከሽያጭ አማካሪዎቻችን የበለጠ መረጃ ያግኙ

Let Us Call You

If you want to learn more about Metropolitan Real Estate