We received your information.
We will contact you as soon as possible.

ሴንትራል አፓርታማዎች

CENTRAL TOWER Apartments

central tower logo kopyası Çalışma Yüzeyi 1 kopya 2 removebg preview
CENTRAL TOWER EXTERIOR PICTURE 7

ምቾት ፣ ጥራትና ደህንነቱ የተጠበቀን ህይወት ያግኙ!

ከፍተኛ አቅም ባለው የውሃ ማጠራቀሚያ ፣ የማይቆራረጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፣ ከፍተኛ ጥራት ባለው አሳንሰር ፣ አውቶማቲክ የጥበቃ ስርዓት እና ከምድር በታች የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ፤ ሴንትራል ታወር ለህይወትዎ ዋጋ ይጨምራል

DISCOVER LUXURY, QUALITY AND SAFETY

Central Tower will give you peace of mind with high capacity water tank, uninterrupted power supply, high-end elevator, automatic security system and underground parking.

በዲፕሎማሲያዊ ማዕከል ውስጥ ሆነው ፤ በከተማዋ እይታና እርጋታ ይዝናኑ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ መሃል ላይ የሚገኘው ሴንትራል ታወር ፤ ከአፍሪካ ህብረት ባለው ቅርበት ፣ በልዩ የከተማው እይታ ፣ ለዋና መንገድ ቅርበቱ እና በፍጥነት በማደግ ላይ በሚገኘው የአካባቢው ሁኔታ ፐሮጀክቱን ልዩ ያደርገዋል

ENJOY CITY LIFE SURROUNDED BY THE CITY SITES AND SOUNDS, IN THE DIPLOMATIC HUB.

Central Tower is a unique project located in the heart of Addis Ababa with its proximity to the AU headquarters, major roads, great city view and considered to be in a rapidly developing area.

1 4
1 68

በከተማዋና በተፈጥሮ እይታ ይደሰቱ

በ19 ወለል ፎቅና ሰገነት ባለው እይታ ፤ በአዲስ አበባ ካሉ የመኖሪያ አፓርታማዎች ጥቂቶቹ ያደርገዋል፡፡

ENJOY AMAZING CITY AND NATURE VIEW

G+19 floor and terrace, making Central Tower one of the few residential apartments in Addis Ababa offering a great view.

ሁሉም ነገር ለእርስዎ ሰላምና ምቾት ነው

ከሚወዷቸው ወይም ከጎረቤትዎ ጋር በህንፃው የሰውነት ማጎልመሻ ማዕከል እና በመዝናኛ ስፍራ ውስጥ ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ፡፡የጋራ መዝናኛ ስፍራ, የጋራ የሰገነት ስፍራ እና የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራ

EMBRACE PEACE OF MIND

Whether you exercise in the fitness center or have family time at the clubhouse with your loved ones and neighbors. Club House, Common Terrace, Fıtness Center.

TERACE 7

If you want to learn more about Metropolitan Real estate

Click button now!